ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በቤተመንግስት የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በታላቁ ቤተመንግስት የኢፍጣር ፕሮግራም እየተካሄደ ነው።
በታላቁ ቤተመንግስት እየተካሄደ በሚገኘው መርሐ ግብር ላይ የእስልምና ኃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።
በዚህም የእስልምና ጉዳዮች…