Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ። ይህ የተገለጸው "ሀገራዊ አምራችነት " በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የአዲስ ወግ ውይይት በተካሄደበት ወቅት ነው። በውይይቱ…

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች 15 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነትድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው ሰሜን ወሎ ዞን በመጠለያ ካፕ ለሚገኙ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በክፍለ ከተማው የቴክኒክ ሙያ ስልጠና…

የተመረጡ ስራዎችን በማከናወን የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተመረጡ ስራዎችን በመስራት እና ውጤት በማምጣት የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡   በልደታ ክፍለ ከተማ በቀጣይ 60…

ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) በተወለደ በ57 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዶክሌ በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት በአሜሪካ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ ጋር በፀሐይ ኃይል ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሱልጣን ወሊ፥ የጋራ ስምምነቱ በተለይ የገጠሩ ኅብረተሰብ…

የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከአፍሪካ እና እስያ የገጠር ልማት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ ራሚ ኪታይሻት ጋር…

የተመድ የሰብአዊ መብቶች ረዳት ዋና ጸሐፊ ከነገ ጀምሮ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ረዳት ዋና ጸሐፊ ኢልዜ ብራንድስ ኬሪስ ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። ጉብኝታቸው ለሶስት ቀናት እንደሚቆይ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ አስታውቋል።…

በሐረሪ ክልል ለከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ከ234 ሚሊየን ብር በላይ የበጀት ክለሳ እቅድ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ለከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም 234 ሚሊየን 693 ሺህ 902 ብር የበጀት ክለሳ እቅድ አፀደቀ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ…