ለአርሶ አደሮች ማዳበሪያ በወቅቱ ለማድረስ ምርቱን ከወደብ የማጓጓዝ ሂደቱ እየተሳለጠ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ማዳበሪያ በወቅቱ ለማድረስ የትራንስፖርት ስራው እየተሳለጠ መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋየ ተናገሩ፡፡
በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ዛሬ…