የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ መግባት መቀጠላቸውን ተመድ ገለፀ Melaku Gedif May 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው÷በትግራይ እና አፋር ክልሎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚሰራጨው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ Mekoya Hailemariam May 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደስታ መግለጫቸው፥ ከፕሬዚዳንት ሞሀመድ ጋር ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ በሆኑ ሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መግለጫ አስተላለፈ Mekoya Hailemariam May 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሆነው ድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፈ። የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ Mekoya Hailemariam May 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ ሀሰን ሼክ ሞሀመድን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት በተካሄደው ምርጫ የመጨረሻ ድምፅ አሰጣጥ ሞሀመድ ስልጣን ላይ የነበሩትን መሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆን አሸንፈዋል። በምርጫው ሞሀመድ 214 ድምፅ ሲያገኙ ፋርማጆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን በመዲናዋ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎበኙ Mekoya Hailemariam May 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን የአብርኾት ቤተመጽሐፍት :መስቀል አደባባይ : የማዘጋጃ ቤት ህንፃ እድሳትን ጨምሮ ሌሎችንም አገልግሎት እየሰጡ ያሉና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw May 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ ቀበሌ19 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ ከቀኑ 2ሰዓት ከመካነ-ሠላም ወደ መርጦለማሪያም 26 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በመገልበጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ 26 ኢንዱስትሪዎች ከደረሰባቸው ውድመት አገግመው ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ Feven Bishaw May 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ 26 ኢንዱስትሪዎች ከደረሰባቸው ውድመት አገግመው ወደ ስራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ፡፡ የመምሪያው የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ማስፋፊያና ፕሮሞሽን ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ይመር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው። በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ መሃመድ ፋርማጆን ጨምሮ 39 ሰዎች በእጩነት ቀርበዋል። የቀድሞዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፋውዚያ የሱፍ ሀጂ አደም ብቸኛዋ ሴት እጩ ሆነው…
ስፓርት በበቆጂ ከተማ በተካሄደ የታላቁ ሩጫ ውድድር አትሌት ደጀኔ ሃይሉና አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸነፉ Feven Bishaw May 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ የታላቁ ሩጫ በ 7 ኪሎሜትር ውድድር በወንዶች አትሌት ደጀኔ ሃይሉ በሴቶች አትሌት መሰረት ሂርጳ አሸንፈዋል። “ኢትዮጵያ ትሮጣለች” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአዋቂዎች 7 ኪሎ ሜትር ሩጫ፣…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ Feven Bishaw May 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በኢሲኤ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ የጉባኤው ዋና አላማ የተሻሻለውን የመተዳደሪያ ደንብ ለማጽደቅ እንደሆነ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ተናግረዋል፡፡…