Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤል ልዑክ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ለመገንባትና ድጋፍ ለማድረግ ጎንደር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የልዑካን ቡድን በአማራ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ለመገንባት እና ድጋፍ ለማድረግ ጎንደር ገብቷል። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ…

በአማራ ክልል ተደራጅተው የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ለሚጠብቁ ዜጎች መሬት ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጋዊ መንገድ ተደራጅተው የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ለሚጠብቁ ዜጎች መሬት ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል ከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢያዝን እንኳሆነ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ፥ ከዚህ…

የኢትዮጵያ አጠቃላይ የጤና ወጪ 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አጠቃላይ የኢትዮጵያ የጤና ወጪ 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ይህን የገለጸው የሥምንተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የጤና ወጪ ጥናት ውጤት በአዲስ አበባ ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። በ2009 በጀት ዓመት…

በሎስ አንጀለስ የ‘ኤች አር 6600’ እና የ’ኤስ 3199′ ረቂቅ ሕጎች የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ”ኤች አር 6600” እና የ”ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎች የሚቃወም ሰልፍ በካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ ተካሄደ። ሰልፉ የተካሄደው የ”ኤችአር 6600” ረቂቅ ሕግን በተባባሪነት ያዘጋጁት የካሊፎርኒያ የኮንግረስ አባል ብራድ ሼርማን ቢሮ ፊት…

በሰሙሮቢ ገልዐሊ ወረዳ በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ160 በላይ መኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰሙሮቢ ገልዐሊ ወረዳ በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ ከ160 በላይ የሚጠጉ ሱቆች እና መኖሪያ ቤቶች መውደማቸውን የወረዳው አስተዳዳደር አስታውቋል። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ሀሰን ሀንዲ እንደገለፁት÷የእሳት አደጋው የደረሰው…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ልዑካን ከቱርክ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ልዑካን ቡድን ከቱርክ አቻ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ቱርክ አንካራ ገብቷል፡፡ በባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ የሚመራው የልዑካን ቡድኑ÷በቱርክ አንካራ ከተማ ከሚገኙ…

በአነስተኛ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ሲያመርቱ የቆዩ ተቋማት ከገበያ እንዳይወጡ ባለድርሻ አካላት ሊተባበሩ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነስተኛ ኢንዱስትሪ የምግብ ዘይት ሲያመርቱ የቆዩ ተቋማት ከገበያ እንዳይወጡ ባለድርሻ አካላት ሊሰሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ…

በህንድ ሲካሄድ የቆየው የኢንቨስትመንት ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ሲካሄድ የቆየው የኢንቨስትመንት ፎረም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሪያና ከተማ አስተዳደር የውጭ ጉዳይ መምሪያ በተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት ተጠናቋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን በኢትዮጵያ በኩል የኢትዮጵያ…

የታሸገን ንግድ ቤት አስከፍታለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የስራ ኃላፊ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ ለማሳደስና የታሸገ ንግድ ቤት አስከፍታለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የስራ ኃላፊ እጅ ከፍንጅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ቢሮ ኃላፊ የሆነው…

ለወሎ ዩኒቨርሲቲ የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ውድመትና ዝርፊያ ለደረሰበት ወሎ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት። ድጋፉ 10 ሚሊየን ብር ገንዘብና 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ቁሳቁስ…