Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በተለያዩ መጠለያ ጣቢዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች 5ኛው ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ በመቅረብ ላይ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። በዞኑ በተፈጠረው አለመረጋጋት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ 282 ሺህ የሚደርሱ ዜጎች…

መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበት ስርዓትን እያበጀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበትን ስርዓት እያበጀ መሆኑን አስታወቀ። ላለፉት በርካታ ዓመታት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በመንግስት ድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ይነገራል። መንግስት ከነዳጅ አንስቶ መሰረታዊ…

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የመስሪያ ሼዶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የመስሪያ ሼዶችን አስረክቧል፡፡ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በርክክቡ ወቅት ÷ በከተማዋ በ2014 በጀት አመት ከ25 ሺህ በላይ ስራ አጥ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና አማራ ባንክ የሞጁላር መረጃ ማዕከል ኪራይ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የሞጁላር መረጃ ማዕከሉን በኪራይ መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ከአማራ ባንክ ጋር ተፈራረመ። በተደረገው ስምምነት ኢትዮ ቴሌኮም አስር “ራኮችን” በኪራይ ያቀረበ ሲሆን÷የባንኩን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስርዓት…

ኮርፖሬሽኑ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በስፋት በአገር ውስጥ ለማምረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በስፋት ለማምረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡   ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችንበአገር ውስጥ በስፋት ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና…

ሩሲያ የዩክሬንን የምድር ውስጥ የጦር ማዘዣ ማዕከል በሚሳኤል አወደመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶኔስክ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የዩክሬንን የምድር ውስጥ የጦር ማዘዣ ማዕከል በኪንዝሃል ሚሳኤል ማውደሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥በዶኔስክ የሚገኘው የዩክሬን ጦር ሃይሎች የምድር…