Fana: At a Speed of Life!

የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 860 ሺህ የከተማዋን ነዋሪዎች የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርገው የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ገለጸ። በባለሥልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር…

በአዳማ ከተማ የሚነሱ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት 250 ፕሮጄክቶች እየተሰሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ከነዋሪዎች የሚነሱ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት 250 ፕሮጄክቶች በመሰራት ላይ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘርፉ አስፋው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የሐረሪ ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ አቅጣጫ አስቀምጦ ወደ ሥራ መግባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በጉባኤው ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎችና ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች ተግባራዊ ለማድረግ ወደ ስራ መግባቱን የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ…

ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች ከመፅደቅ መዘግየት የሚፈጥረውን መልካም እድል መጠቀም ይገባል – የኢትዮ አሜሪካውያን ዜጎች ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች እንዲዘገዩ መደረጋቸው የበለጠ ተረባርቦ ውድቅ ለማድረግ ለሚደረገው ጥረት ጊዜ የሚሰጥ ቢሆንም የመንግስትን እጅ ለመጠምዘዝ የሚያስችል እድል ሊፈጥር እንደሚችል የኢትዮ አሜሪካውያን ዜጎች…

በቤልጂየም ’ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ኢፍትሃዊ ጫና የማድረግ ዓላማ ያላቸውን ’ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ህጎች በመቃወም በቤልጂየም የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ የአሜሪካ ህዝብ ጨምሮ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ከኢትዮጵያ…

“ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን አስመልክቶ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሃመድ በቱርክና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር “ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን አስመልክቶ በበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። አምባሳደሩ የሀገራዊ ጥሪውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተለያዩ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት የኢፍጣር ዝግጅት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማምሻውን ለተለያዩ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል። በቤተ መንግስት በተካሄደው በኢፍጣር ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር…

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡበት ሀገር የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡባቸው ሀገራት በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ የሚያግዝ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፥ በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች ቦሌ ለሚ፣ ቂሊንጦና…

በወልዲያ ከተማ ለ3 ሺህ ወገኖች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ ለሚገኙ 3 ሺህ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን ኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች የአደጋ ጊዜ ምላሽ መስጠት ፕሮጀክት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ጋሻዉ…

መንግሥት የክልሉን ህዝብ ከቀረጥ ነፃ በሆኑ ምግቦች ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው – አቶ ሙበሽር ድባድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የክልሉን ህዝብ ከቀረጥ ነፃ በሆኑ ምግቦች ተጠቃሚ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙበሽር ድባድ ተናገሩ። አቶ ሙበሽር ድባድ ምግብን ከቀረጥ…