የሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙባሽር ዲባድ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ የተመራ የልኡካን ቡድን ከሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ሙባሽር ዲባድ ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይታቸውም በክልሉ በተከሰተው ድርቅ እና በድርቁ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች እየተሰጠ ባለው…