Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት ሀገራት ለታዳሽ ሀይል ማስፋፊያ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ የዳይሬክተሮች ቦርድ ድጋፉን ያጸደቀው በኢትዮጵያ፣ በኤርትራ፣ በጂቡቲ እና በሱዳን በረሃማ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የኤሌክትሪክ ሀይል እንዲያገኙ ነው። ድጋፉ በሀገራቱ በረሃማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይል ለማምረት የሚደረገውን…

የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ በመስፈርቱ መሰረት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የዓለም ባንክ ባስቀመጠው የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ መስፈርት መሰረት እየተተገበረ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ የዓለም ባንክ በሚደግፈው የዲጂታል ፋውንዴሽን…

ከ108 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ108 ሚሊየን 214 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት ባደረገው ክትትል 99 ሚሊየን 386 ሺህ ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር…

1 ሺህ 355 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዱ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ1 ሺህ 355 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 1 ሺህ 355 ዜጎች ውስጥ 350 ዎቹ ህጻናት ሲሆኑ÷1 ሺህ 5 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሾቹ…

በፍትህ ዘርፉ የሚስተዋሉችግሮችን መፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ከፌዴራልና ከክልል የፍትህ አካላት ጋር አገራዊ የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡   በመድረኩ የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ዋና…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር ለመስራትና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የበሽታዎች መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጉው ፉ ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሁለቱ አገራት በተለይ በበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ረገድ…

በፈረንሳይ የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በስልጣን ላይ ያሉት ፐሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ማሪን ሌ ፔን ከፍተኛ ፉክክር ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ለሚያዚያ 16ቱ የፍፃሜ ምርጫ በተደረገው የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማክሮን…

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየርሊግ ኩባንያ በ17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የስነ ምግባር ግድፈቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ አዳማ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በነበረው የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኛና የተጋጣሚ ቡድን…

በደብረ ብርሃን በደረሰው የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት የግለሰቦች ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማው ፖሊስ ገለጸ። የእሳት አደጋው የደረሰው በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት እና በአንድ ዳቦ ቤት ላይ መሆኑን…

ወጣቱ ለሁለንተናዊ የሀገር ግንባታ ለሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ለሁለንተናዊ የሀገር ግንባታ ለሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።   ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ስብሰባ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   ትውልዱ የሀገር ባለቤት በመሆኑ…