የሀገር ውስጥ ዜና የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ አዳዲስ እና ነባር ፕሮጀክቶች 2014 ዓ.ም ከመጠናቀቁ በፊት እንዲጠናቀቁ አሳሰበ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “በአስተዳደራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – በህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ Meseret Awoke May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የሚያደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔት ዌበር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ሃይማኖትን ከለላ በማድረግ ሊፈጸም የነበረን ጥፋት አከሸፉ Melaku Gedif May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች ሃይማኖትን ከለላ በማድረግ ሊፈፀም የነበረን ጥፋት ከከተማው የጸጥታና አስተዳደር አካላት ጋር በመቀናጀት ማክሸፋቸው ተገልጿል፡፡ የአጋሮ ከተማ ከንቲባ አቶ ነዚፍ መሐመድ አሚን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሽከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ጭማሪ ምክንያት በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 157 ሴቶች ሁለት ሕጻናትና 995 ወንዶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው በዘመናዊ ግብርና ሥራ ተሰማሩ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በማህበር በመደራጀት በዘመናዊ ግብርና ሥራ መሰማራታቸውን የጅማ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ የሙያና የስራ እድል ፈጠራ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ አይፈቀድለትም – የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ እንደማይፈቅድለት የኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማጆር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርኃኑ ጁላ ከኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር ቪንሴንት ሲሴምፒጃ ጋር በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላርና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች ተያዙ Feven Bishaw May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የውጪ ሃገር ዜግነት ባለው ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በብርበራው ከ71 ሺህ ብር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ 20 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ÷ 20 ተከሳሾች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሕንፃ ስር የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ከወሰዱ ተቋማት መካከል ከ34 በመቶ የሚበልጡት ከታለመለት ዓላማ ውጭ ውለዋል ዮሐንስ ደርበው May 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፓርኪንግ ብቃት ማረጋገጫ ከወሰዱ 214 የሕንፃ ስር የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል 74ቱ ወይም 34 ነጥብ 6 በመቶዎቹ ሕንፃዎች ከታለመለት ዓላማ ውጭ መዋላቸውን የአዲስ አበባ ትራፊክ…