የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ መስኖ በሁለት ዙር 600 ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ ተሸፍኗል – የግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ በሁለት ዙር 600 ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ከፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ በበጋ መስኖ ስንዴ ከለማው…
የዜና ቪዲዮዎች ዓመታዊ የቤት እድሳት መርሐ-ግብር Amare Asrat May 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=Vrnqs6Lt-xI
የዜና ቪዲዮዎች የሩሲያን የድል ቀን ተከትሎ በዩክሬን የነገሰው ውጥረት Amare Asrat May 9, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=JUnC8NQGaxs
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎችን ክብር በሀሰት ለማጉደፍ በማህበራዊ የትስስር ገፅ ፎቶዎችን በመለጥፍ አፀያፊ ስድብ ያሰራጨው ተከሳሽ ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎችን ክብር እና መልካም ስም በሀሰት ለማጉደፍ በማሰብ በማህበራዊ ትስስር ገፅ ፎቶዎችን በመለጠፍ አፀያፊና አስነዋሪ ስድብ ያሰራጨው ተከሳሽ ተቀጣ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሽ አብዮት አየለ በዛብህ ላይ የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን ከ68 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ኮሌጅ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን በ68 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የተገነባው የሰላምበር ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ÷ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ሰልጣኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛ ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክን በይፋ አስተዋወቀ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛ ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክን በይፋ አስተዋወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በአሁኑ ወቅት ዓለም የደረሰበትን አምስተኛ ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ (5ጂ) አገልግሎትን በይፋ አስተዋውቋል። በምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ አካላት የዘንድሮውን የቤት እድሳት መርሐ ግብር እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የዝናብ ወቅት ከመግባቱ በፊት የቤት እድሳት መርሐ ግብርን እንዲደግፉ ለተለያዩ አካላት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳን እና ምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጠና የዓለም ባንክ ተወካይ በሆኑት ዶከተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ ጎንደር ገባ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን ጎንደር ከተማ ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ በክልል እና በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀ የሃይል ማስተላለፊያ አሉሙኒየም ሽቦ ተያዘ Meseret Awoke May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው የሃይል ማስተላለፊያ አሉሙኒየም ሽቦ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰረቀው 5 ሚሊየን 967 ሺህ ብር ግምት…