ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የአሽናፊነት ጎል ፈቃዱ አለሙ በ75ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ አጼዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወረኢሉ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተከሰተ አደጋ በ8 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወረኢሉ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ በስምንት ሰዎች ላይ ከባድ እና በ40 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሱ ዛሬ ከጠዋቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ እገዳ ሊጥሉ ነው ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያን ነዳጅ ዘይት ወደሀገራቸው እንዳይገባ እገዳ ሊጥሉ መሆኑ ተሰማ። ሀገራቱ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ ጫና ለመፍጠር በሚል የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ጥቅም ላይ እንዳይውል ወይም ወደ ሀገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ከተማ “ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማዳን በሕግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው ወቅት ያደረጉትን ተጋድሎ የሚያሳይ "ስለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ አቶ ጉባኤ ታገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ኢድ በዓል አንድነትንና ፍቅርን በሚያጠናክር መልኩ ማክበራቸውን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በድምቀት የተከበረው የሸዋል ኢድ በዓል አንድነትንና ፍቅርን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናግረዋል። የዘንድሮ የሸዋል ኢድ በዓል ከሐረሪ ብሔረሰብ በተጨማሪ ሁሉም የክልሉ ብሔር ብሔረሰብን ባሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥላቻና ግጭት እንዲፈጠር የሚሰሩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ለሀገሪቱ ተግዳሮት ናቸው- የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥላቻና ግጭት እንዲፈጠር የሚሰሩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ለሀገሪቱ ተግዳሮት መሆናቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ለ31ኛ ጊዜ “ጋዜጠኝነት በዲጂታል ዓለም ውስጥ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ሣምንት እያከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ምርምሮችን የሚያቀርብበትን የ2022 የምርምር ሣምንት "የልህቀት ማእከሎች የለውጥ መሪዎች" በሚል መሪ ቃል ማክበር ጀመረ፡፡ በ10 ዓመቱ የዩኒቨርሲቲው ስትራቴጂክ እቅድ÷ ተቋሙን ከአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ34 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰልጣኞች የሚሳተፉበት የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር 3ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ለመስጠት የማስጀመርያ መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በስልጠናው በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ በ20 ከተሞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ጦር ያሸነፈችበትን የድል ቀን አከበረች Meseret Awoke May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመን እና አጋሮቹን ያሸነፈችበትን 77ኛ አመት የድል ቀን አከበረች፡፡ የድል ቀኑን ለማክበር በሺዎች የሚቆጠሩ የደንብ ልብስ የለበሱ ወታደሮች ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ዘመናዊ ታንኮች ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ማዕከል ተመሰረተ Meseret Awoke May 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት በትምህርት ደረጃ ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ እንዲሆን ዓላማ ያደረገው የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ማዕከል ተመሰረተ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመርሃ ግብሩ ተገኝተው እንዳሉት…