Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማጽናት በጋራ የከፈሉትን መስዋዕትነት ትውልዱ መዘንጋት የለበትም – የታሪክና ባሕል ተመራማሪዎች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀደምት እናትና አባት ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማጽናት በጋራ የከፈሉትን መስዋዕትነት ትውልዱ መዘንጋት የለበትም ሲሉ የታሪክና ባሕል ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ፥ ሀገርን በአንድነት ለማስቀጠል…

አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሩቅ ምስራቅ ሳለን ጃፓኗን ወድጄ” በሚል እውነተኛ ታሪካቸው የተዘፈነላቸውና የባለብዙ ታሪክ ባለቤቱ አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ በሰሜን…

አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ማፑቶ ላይ የሚካሄደውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን÷ ከአንድ ወር በፊት የሀገራት ድልድል መከናወኑ…

በህገ ወጥ መንገድ ህፃናት ሲያዘዋውሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ሶዶ ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 19 ህጻናትንና 6 አዘዋዋሪ ሴቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የስልጤ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቋል። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ለሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ዶክተር ዋሴ ሞላ፣ ዶክተር ካሳሁን ዓለሙ…

በመዲናዋ 8 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ስድስት ትላልቅ የጤና ማዕከላት የግንባታ ፕሮጀክቶች ሊካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 8 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ስድስት ትላልቅ የጤና ማዕከላት የግንባታ ፕሮጀክቶች ሊካሄዱ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የጤና መሰረተ ልማት ዳይሬክተር ኢንጂነር ታደሰ የማነ እንደገለጹት÷ መንግሥት…

በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ 1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት ሰራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ትብብር መሰራቱ ተገልጿል። ወጣት ሳሙኤል ዘካሪያስ በወላይታ ዞን የ11ኛ…

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት ትሠራለች- ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ የዘለቀውና በመልካም ጉርብትና ላይ የተመሠረተው የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለቀጠናው ሀገራት አርዓያ ነው ሲሉ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተናገሩ፡፡ የኬንያው…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች። የመግባቢያ ሥምምነቱን የውኃና ኢነርጅ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ከደቡብ ሱዳን የውኃና ግድብ ሚኒስትር ፒተር…

በዱባይና በአጅማን ግዛቶች በሕክምና የቆዩ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ ይሠራል- አምባሳደር አክሊሉ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይና በአጅማን ግዛቶች ለረጅም ጊዜ በሕክምና ላይ የቆዩ ዜጎች ህክምናቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሥራ እንደሚሰራ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ተናገሩ:: በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስል ጄኔራል…