የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናበተ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊጉ ወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ቡድን በ6 ወር ውስጥ ሁለተኛውን አሰልጣኝ ደምሰው ፈቃዱን አሰናብቷል፡፡ በአስተዳደራዊ ጉዳዮች ምክንያት ችግር ውስጥ የገባው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ቡድን÷…
ስፓርት የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል። በዚሁ ወቅት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እንደገለጹት÷ እንደዚህ አይነት ውድድሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ባለሙያዎች መከላከያ ሰራዊቱ በሁለት እግሩ እንዲቆም የአንበሳውን ድርሻ ተወጥተዋል – ጀነራል አበባው ታደሰ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የጤና ባለሙያዎች የአገር መከላከያ ሰራዊት በሁለት እግሩ እንዲቆም የአንበሳውን ድርሻ ተወጥተዋል'' ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ተናገሩ፡፡ በሕግ ማስከበርና በኅብረ ብሄራዊ አንድነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በማሪፑል ለቀናት የሚቆይ ተኩስ አቁም ልታደርግ ነው Amare Asrat May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በወደብ ከተማዋ ማሪፑል ለሶስት ቀናት የሚቆይ ተየኩስ አቁም ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ የተኩስ አቁሙ በሩሲያ ሀይሎች ከበባ ውስጥ ከነበረው የአዞቮስታል የብረት ፋብሪካ ንፁህን ዜጎች በሰላም እንዲወጡ ለማድረግ ያለመ መሆኑን የሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን በሶማሌ ያለውን የድርቅ ሁኔታ ለመመልከት ጎዴ ገባ Amare Asrat May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ የተመራ ቡድን በሶማሌ ክልል ያለውን የድርቅ ሁኔታ ለመመልከት ጎዴ ገብቷል፡፡ ቡድኑ በሸበሌ ዞን በሚኖረው ቆይታ÷ በድርቅ ምክንያት ከብቶቻቸውን ያጡ አርብቶ አደር ቤተሰቦች እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ተርሚናል በጋራ መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ተርሚናል በጋራ መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የነዳጅ ማከማቻው ግንባታ በጂቡቲ ነጻ ወደቦች ቀጠና የሚካሄድ መሆኑን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። የመግባቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና አቶ ደስታ ሌዳሞ ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አርበኝነት ከራስ…
Uncategorized 81ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን ይኖርበታል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሀገራዊ የለውጥ ሥራውን ስኬታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የለውጥ ሥራው ስኬታማ እንዲሆን በትኩረት እየሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ከክልል የዘርፍ ቢሮዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር መከረ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር አገር አቀፍ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ከሚልን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልሎች ከፍተኛ…