አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር÷…