የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ዮሐንስ ደርበው May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። ነገ የሚከበረውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን በማስመልከት ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ አቶ አማረ ሰጤን ጨምሮ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን የባቡር መስመሮች ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች Feven Bishaw May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሞስኮ ዩክሬን ከምዕራባውያን ያገኘቻቸውን የጦር መሳሪያ የምታጓጓዝባቸው ናቸው ያለቻቸውን ስድስት የባቡር መስመሮች የሀይል ጣቢያዎች በማውደም ከስራ ውጪ ማድረጓን ገለፀች። በድብደባው አራት የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን ጨምሮ 40 የዩክሬን ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ኢድ በዓል በሐረር ከተማ ከግንቦት 1 እስከ 3 ይከበራል -ዳያስፖራ ኤጀንሲ Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በሐረር ከተማ ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 3 ቀን እንደሚከበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ “ከኢድ እስከ ኢድ” ጥሪን ተከትሎ ከተዘጋጁ መርሐ ግብሮች መካከል “የሸዋል ኢድን በሐረር” እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካው ዓለም አቀፍ የማዕድን ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የማእድን ሀብቷን በስፋት ለማስተዋወቅ ዝግጅት መጠናቀቋ ተገለፀ Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የማዕድን ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የማዕድን ሀብቷን በሰፊው ለማስተዋወቅ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህባራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በኢንተርፕራይዞች ልማት ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ላይ ከኮርያ ልምድ የመቅሰም እቅድ አላት – ዶክተር ፍጹም አሰፋ Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ከኮርያ አምባሳደር ካንግ ሶኪ ጋር ተወያዩ ፡፡ ሚኒስትሯ ከአምባሳደሩ ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ እና ኮርያ ለዘመናት የዘለቀ የልማት ትብብር እንዳላቸው ያመለከቱ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት የሰጡት የሥራ መመሪያ Amare Asrat May 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=CNXYK4nnRkw
የዜና ቪዲዮዎች “በኃይማኖት ካባ የሽብር ተግባር” Amare Asrat May 4, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=8rgMzEsDwPg
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞችን የሚዘክር የፎቶ አውደ ርዕይ ተከፈተ Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞችን የሚዘክር የፎቶ አውደ ርዕይ በብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተመጽሐፍት ተከፈተ፡፡ በአውደ ርዕዩ ከአድዋ ድል በኋላ የነበሩ ታሪኮችን የሚያሳዩ ፎቶዎች፣ ደብዳቤዎችና የአርበኞች ፎቶዎችም ለእይታ ቀርበዋል። ይህ…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታ ሊመጣ ነው ዮሐንስ ደርበው May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታሊመጣ ነው። ዋንጫው በኢትዮጵያ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚመጣ ታውቋል። የዓለም ዋንጫ ለእይታ ከሚቀርብባቸው የአፍሪካ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ነች።…