ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስልጠና ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ስር ለሚገኙ ከ500 በላይ ለሚሆኑ አመራሮች እና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱን…
ከነገ ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 23 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ገለጸ።
ባለስልጣኑ በሃይማኖት ብሮድካስት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው።…
ኢትዮጵያ ትልቅ የሥነ-ጥበብ ታሪክ ያላት ሀገር ናት -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅተም መሳልን የራሱ መገለጫ ያደረገው ኢትዮጵያዊ ሠዓሊና መምህር ኃይሌ ክፍሌ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን በዚሁ የአሳሳል ዘዴ በመሣል አበርክቶላቸዋል፡፡
ሠዓሊው በታሪክ የሴቶችን ተምሳሌትነት በማሰብ በንግሥተ ሳባ፣ በእቴጌ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከመወያየት ባለፈ የተለያዩ ሹመቶችን…
ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፉ ነው፡፡
በየአመቱ በሚካሄደው የዱባይ ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ሚኒስትሩ ጎንለጎንም የሁለትዮሽ…
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው በሁለት ቀናት ቆይታው የክልሉ መንግስት ያለፉ ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ…
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ÷ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ገላሳ…