Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ግጭትን ለማስፋፈት እየሰሩ ያሉ የግጭት ነጋዴዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሳበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የታየው እና ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዲስፋፋ እየተሰራ ያለው አሳፋሪ ተግባር በክርስትናም ሆነ በእስልምና ሃይማኖት ተቀባይነት እንደሌለው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመንግስት በቅርቡ ሰላም የማስፈን ውሳኔ ከተላለፈ ዕለት ጀምሮ 146 የሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ…

ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት የማሰባሰብ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  በይፋ ተጀመረ፡፡ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት÷ መጻሕፍት ለማሟላት ያለመ ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 29 የሚቆይ የመጻሕፍት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ ፋብሪካው…

የጋምቤላ ክልል ለቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ470 ሚሊየን ብር የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በዘንድሮው ዓመት በ470 ሚሊየን ብር ወጪ የተለያዩ ተግባራትን እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ÷ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ…

አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈልግ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈልግ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን በሚገባ ጠብቆ ለሚመጣው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባም ርዕሠ መስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል በመጪው ክረምት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው – የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመጪው ክረምት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ መሃመድ ሳኒ አሚን በክረምት ለሚደረገው የቡና ተከላ መርሃ ግብር…

ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 95 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገቢው የእቅዱን 87 ነጥብ 6 በመቶ የ ሲሆን ከ2013 በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝነት የመቀየር ስራን በስኬት አገባደደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ ከእስራኤል ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ (IAI) ጋር በጥምረት ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝ አውሮፕላን የመቀየር ስራ በተሳካ ሁኔታ ማገባደዱን አስታወቀ። ዓየር…

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምባላላ በዓል በደመቀ መልኩ በሀዋሳ በመከበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምባላላ በዓል በደመቀ መልኩ በሀዋሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል ። ፊቼ ጨምባላላ ከትላንት ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል። በትናንትናው እለት የበዓሉ አካል የነበሩ የተለያዩ ሁነቶች ተከናውነዋል።…