Fana: At a Speed of Life!

የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በመሥራት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በመሥራት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በነገው ዕለት በመዲናዋ ከሚካሄደው የኢፍጣር መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የከተማዋን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ከመላው ሠላም ወዳድ ህዝብ…

በሃይማኖት ሽፋን ግጭት በመንቀስቀስ ጸረ-ኢትዮጵያ የሆኑ ሃይሎችን ፍላጎት ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የፌደራል የደህንነትና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ከቀብር ስፍራ ጋር በተያያዘ በክርስትናና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተቀሰቀሰውን ግጭት መነሻ በማድረግ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎችም በሃይማኖት ሽፋን ሁከትና ብጥብጥ በመፍጠር…

በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው – የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ÷ በክልሉ በየዘርፉ የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት…

የኢትዮጵያ መንግስት ለሚያደርጋቸው ጥረቶች የዩኒሴፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት በሚሰጣቸው መስኮች እና ከድርቁ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ጉዳት ለመቀነስ ለሚያደርጋቸው ጥረቶች የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (ዩኒሴፍ) ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር…

ሀሰተኛ መታወቂያ ሲያትሙ የነበሩ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያትሙ የነበሩ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ሀሰተኛ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ የሚያባዙና መታወቂያውን የሚያሰሩ ሰባት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን…

የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ እንደ ህዝብ ልዩነቶቻችንን አምነን ተቀብለን በብዙ…

ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጎንደር ከተማ…

የኢትዮጵያ የማምረቻ ኢንዱስትሪን ለመደገፍ የብሪታኒያ ኤምባሲ አብሮ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የማምረቻ ኢንዱስትሪን ለመደገፍ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር አብሮ እንደሚሰራ የብሪታኒያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና የኤምባሲው የልማት ዳይሬክተር ፓውል ዋተርስ የማምረቻ ኢንዱስትሪን…