ቴክ ቻይና ጥልቀት በሌለው ውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችል ግዙፍ መርከብ ይፋ አደረገች Melaku Gedif Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ጥልቀት በሌለው ውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችል በዓለም አቀፍ ደረጃ ግዙፉ የተባለ መርከብ መስራቷን አስታውቃለች፡፡ ጥልቀት በሌለው ውሃ ላይ በተለዋዋጭ እንቅስቃሴ መንሳፈፍ የሚችለው ይህ ግዙፍ መርከብ በቻይና ጂኦፊዚካል ቢሮ የተሰራ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ገቡ Melaku Gedif Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት መዋይ ኪባኪ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ዛሬ ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ጀሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኬንያ ስፖርት፣ ባህል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩፍኝ፣ ፖሊዮና ቢጫ ወባ ወረርሽኝን ለመከላከል ያለመ የክትባት ሣምንት ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ፣ ፖሊዮና ቢጫ ወባ ወረርሽኝን ለመከላከል ያለመ የክትባት ሣምንት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ሊካሄድ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በሰጡት መግለጫ ÷ የአፍሪካ የክትባት ሣምንትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢንተርፕራይዞች 187 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢንተርፕራይዞች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት 187 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ÷ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የክልል ቢሮዎችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የ ”ፊቼ ጫምባላላ” በዓል መከበር ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ “ፊቼ ጫምባላላ” በዓል በሐዋሳ ከተማ መከበር ጀመረ፡፡ መርሐ ግብሩ በአባቶች ምርቃት መጀመሩን እና በሆሬ፣ በፋሮ፣ በቄጣላ በፈረስ ጉግስ እንዲሁም በሌሎች ባሕላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ እና ምሥራቅ ሸዋ ዞኖች የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዳይሳለጥ ባደረጉ ከ1 ሺህ 425 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ እና ምሥራቅ ሸዋ ዞኖች የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዳይሳለጥ ባደረጉ ከ1 ሺህ 425 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የምዕራብ ሸዋ ዞን በመንግሥት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ለመኸር ወቅት የሰብል ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ለመኸር ወቅት የሰብል ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ሃላፊው አቶ አጃክ ኡቻላ እንደገለጹት÷ በክልሉ በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ148 ሺህ ሄክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጤና ሚኒስትር ጂያን ምባንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ አገራት በጤናው ዘርፍ ጠንካራ አጋርነት መፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጤና ሚኒስትር ጂያን ምባንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ አገራት በጤናው ዘርፍ ጠንካራ አጋርነት መፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተለይም…
የዜና ቪዲዮዎች በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው ድርቅ Amare Asrat Apr 28, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=V3ikD_nRQTI