ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ መብረቃዊ ጥቃት እንደምትፈፅም ፕሬዚዳንት ፑቲን አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን በዩክሬን ግጭት ጣልቃ በሚገባ ሀገር ላይ ሀገራቸው መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም አፀፋውን እንደምትመልስ አስጠነቀቁ።
ፕሬዚዳንቱ ከሀገሪቱ የህግ አውጪ ምክር ቤት አባላት ጋር በሞስኮ ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት…