Fana: At a Speed of Life!

ሴናተር ኪም ጃክሰን በህወሓትና ደጋፊዎቹ የሀሰት መረጃ በመታለል ኢትዮጵያ ላይ አግባብ ያልሆነ አቋም በመውሰዳቸው ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጂያ ሴናተር ኪም ጃክሰን፥ በህወሓትና ደጋፊዎቹ ፕሮፖጋንዳና የሀሰት መረጃ በመታለል አለአግባብ ኢትዮጵያ ላይ ለወሰዱት የተሳሳተ አቋም ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ሴናተሯ ይቅርታ የጠየቁት በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

የአገልግሎት መስመሮች ላይ ኔትወርክ እንዲቆራርጥ የሚያደርጉ አካላትን ማጋለጥ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኃላፊነት በጎደላቸው እና የግል ጥቅምን ብቻ በሚያስቡ የህዝብ ንብረት የሆነውንና በርካታ ህብረተሰብ የሚጠቀምበትን ኔት ወርክ እየዘረፉ በአገልግሎት አሰጣጠጡ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አካላትን ህብረተሰቡ ሊያጋልጣቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 244 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2014 ዓ.ም ዘጠኝ ወራት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ወደ…

በፕሪምየርሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሸሏል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው ጨዋታ አንጋፋው ተጫዋች ጋዲሳ መብራቴ እና ሄኖክ አየለ የድሬዳዋን የአሸናፊነት ጎል ሲያሰቆጥሩ…

ሆስፒታሉ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን እና በትንንሽ ቀዳዳዎች ብቻ የሚሰጠውን የውስጥ አካል ህክምና ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው ሆድ ሳይከፈት በትንንሽ ቀዳዳዎች የሚሰጠው የቀዶ ጥገና ህክምና (ላፓሮስኮፒ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንደገና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ለ20 አመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ሆድ ሳይከፈት…

በመዲናዋ የስነ- ምግባር ችግር በተስተዋለባቸው የደንብ ክትትልና ቁጥጥር ኦፊሰሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የስነ-ምግባር ችግር በተስተዋለባቸው 28 የደንብ ክትትልና ቁጥጥር ኦፊሰሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት…

ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ህብረተሰቡ የእሳትና የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የፋሲካ እና የኢድ-አልፈጥር በዓላትን አስመልክቶ ህብረተሰቡ ከእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች ራሱን እንዲጠብቅ አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የመዲናዋን ነዋሪዎች የሰላምና ፀጥታ ችግር ጥያቄ ለመመለስ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ የሰላምና ፀጥታ ችግር ጥያቄዎች ለመመለስ በቅርበት የሚከታተል ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ። መንግሥት የህዝቡን ችግሮች ለመፍታት ከህዝብ ጋር ውይይት እንዲደረግ…