በበጋ መስኖ እየለማ የሚገኘው የስንዴ ሰብል ተስፋ ሠጭ መሆኑን የአማራ ክልል ም/ቤት አባላት ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ፣ በእንፍራንዝና ምዕራብ ደምቢያ ወረዳዎች በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ሰብልን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል…