የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ለሚገኙ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለፃ ተደረገ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተለያዩ የአመራር እርከን ላይ ለሚገኙ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል፡፡ ገለፃውን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቦንጋ ገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የቦታ ርክክብ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ለጤና ባለሙያዎች መኖሪያና ለሌሎች መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚውሉ የህንፃዎች ማስፋፊያ ቦታ ርክክብ ተደርጓል። የግንባታ ስራው ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት ሲሆን÷ ሙሉ ወጪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆነ Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትመን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ ማጽደቁን ተከትሎ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሠረት “የሃገርን ህልውና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከረ Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በክልሉ ከሚገኙ አጠቃላይ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ በውይይት መድረኩ ላይ ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ለ36ኛ ዙር የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ። የልዩ ሀይል ዘመቻዎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፥ህዝቦችን በማጣላት ሀገሪቷን በተለያየ መልኩ ሲዘርፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥቅምት 24 ሰማዕታት በደቡብ ሱዳን ታስቦ ዋለ Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአሸባሪው ህወሐት ለተሰዉ የጀግናው የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት የሰማዕታት ቀን በደቡብ ሱዳን ጁባ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ታስቦ ዋለ፡፡ ዝክረ ሰማዕታቱ የታሰበው "ክብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊው የኖክ ኩባንያ ባለቤት በጅቡቲ የ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Meseret Awoke Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ የሆነው ኖክ በሃገረ ጅቡቲ የ1ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ለመጀመር ስምምነት ላይ ፈፅሟል፡፡ በጎረቤት ሀገራት ኢንቨስትመንቶችን ለማስፋፋት እየተደረገ ያለውን ጥረት ተከትሎ የኢትዮጵያዊው ባለሃብት ንብረት የሆነው ኖክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ለሰራዊቱ ስንቅ እየተዘጋጀ ነው Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለሰራዊቱ ስንቅ በማዘጋጀት የኋላ ደጀንነት ሚናቸውን እየተወጡ ነው፡፡ በፋሲል እና ጃንተከል ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች እና የመንግስት ሰራተኞች የኋላ ደጀንነት ሚናቸውን ለመወጣት ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳንግላ ከተማ ለዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደረገ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳንግላና ከተማ በህልውና ዘመቻ ግንባር ላይ ለሚገኙና ወደ ግንባር ለሚያቀኑ ዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደርጓል፡፡ በመንግስት ሠራተኞችና በአምስቱ የከተማ ቀበሌ ነዋሪዎች በጋራ ትብብር የ10 ኩንታል ዳቦ ቆሎና 10 ኩንታል የገብስ ቆሎ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ታሪክ መሸነፍ አይፈቀድም ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናልም ነው ያሉት። በዛሬው…