የሀገር ውስጥ ዜና የሰልጣኞችን የስነ ልቦና ዝግጁነት የሚያጎለብት መርሀ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች መከላከያን ለማጠናከር የጀ መሩትን እንቅስቃሴ በከፍተኛ ወኔ መቀጠል እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዴል ጀነራል ሙሉጌታ አምባቸው አስታወቁ ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን በመቃወም በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ሰልፍም እያካሄዱ ይገኛሉ። እኛ እያልን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ ዛሬ በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮፖርሄንሲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም- ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ፍላጎት ለመጫን ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም" ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። "ስግብግቦችና ተንኮለኞች" የዋህነት እንደድክመት ማየታቸው ስህተት መሆኑን ተናግራለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ የተሰጠ መግለጫ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ የሚተላለፉ መመሪያዎች እንደተጠበቁ ሆነው÷ የሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ በክልሉ ውስጥ ከጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የክልከላ መመሪያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን የዘማች ቤተሰቦችን ጎበኙ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ዛሬ በዲላ ከተማ የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ጎብኝተዋል። የዘማች ቤተሰቦች ልጆቻቸው ሀገርን ከጠላት ለመከላከልና ኢትዮጵያን ለማዳን የዘመቱ በመሆናቸው የዘማች እናቶችና ቤተሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከት ከመንግስትና ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባል – የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከትና አሸባሪውን ወራሪ የህውሓት ቡድን ለመደምሰስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመንግስትና መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባዋል ሲሉ የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ አሸባሪውን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል -የመንግሥት ኮሙኒኬሽን Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፥ ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልየን በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል ተናግሯል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተሳሳተ ነው- ለጉብኝት የመጡ አሜሪካዊያን Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተለያየ መሆኑን አሜሪካዊያን ገለጹ። በውጭ ሚዲያዎች ስለ ኢትዮጵያ የሚገለጸውና መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነታ እጅጉን የተለየ መሆኑን ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተ.መ.ድ. የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ገለጹ Meseret Demissu Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ካትሪን ሱዚ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህውሓት ቡድን በአማራ ክልል በከፈተው ወረራ…