Fana: At a Speed of Life!

መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው-አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በሁለቱም ወገኖች በኩል በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ ፡፡   በአፍሪካ እና ቻይና ሥልጣኔዎች ዙሪያ ያተኮረ…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡትን ሪፖርት እንደማይቀበለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡት ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው፣ ለአንድ ወገን ያደላ እና ተዓማኒነት የሌለው እንዲሁም የተቋማቱን ፖለቲካዊ ወገንተኝነት የሚያሳብቅ ነው ሲል ገለጸ፡፡…

በመዲናዋ በተደራጀ መንገድ የመሬት ወረራ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተደራጀ መንገድ የመሬት ወረራ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር የተባሉ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡   ግለሰቦቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ቀጠና 3 ኪዳነ…

የሆቴል መረጃዎችን ከጸጥታ ተቋማትጋር ማስተሳሰር የሚያስችል የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ዘርፉን የመረጃ አያያዝ የሚያዘምን የፖሊስና ሆቴሎች የመረጃ አያያዝና አስተዳደር ስርዓት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡   ስርዓቱ የሆቴል መረጃዎች ከጸጥታ ተቋማት ጋር እንዲተሳሰሩ የሚያደርግና የፀጥታ ተቋማትን የመረጃ አያያዝ…

ክላረንስ ሲዶርፍ ከታላቁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሪያል ማድሪድ እና ኤሲ ሚላን ኮኮብ ክላረንስ ሲደሮፍ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ መጥቷል፡፡ በአፍሪካ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጉዞ ከሚያደርግባቸው አራት አገራት መካከል አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ባለ ትልቁ ጆሮ…

የአዋሽ 2 – አሰላ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በዘራፊዎች ተቆርጦ የወደቀው ከአዋሽ 2 ወደ አሰላ የተዘረጋው ባለ 132 ኪሎ ቮልት መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎችን በእንጨት ምሰሶ የመተካት ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። መጋቢት 24 ቀን…

የአማራ እና ቅማንት ብሔረሰብ የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አብሮነታችንን በማጠናከር ወደ ቀደመ ሰላማችን እንመለሳለን" በሚል መሪ ቃል የአማራ እና ቅማንት ብሔረሰብ የጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ እየተካሄደ በሚገኘው…

በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እየጎለበተ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እያደገ መምጣቱን በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስይራ ባስኑር ከኢዜአ ጋር በነበራቸው…

ሚኒስቴሩ የህፃናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ጥረት መደረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ በበጀት ዓመቱ የተለያዩ አሰራሮችን በመዘርጋት፣ የአቅም ግንባታ እና የግንዛቤ ስራዎችን በመስራት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ጥረት መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡…

በመዲናዋ ከሕገወጦች የተያዘው ከ750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ መከፋፈሉን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከሕገወጦች የተያዘው ከ 750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ መከፋፈሉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የዘይት አቅርቦት ማነስና የዋጋ መጨመር ችግሮችን…