Fana: At a Speed of Life!

ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ርብርብ ሊደረግ እንደሚገባ ቢሮው አሳሰበ

አዲስ  አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የህወሀት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ሁሉም አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአማራ ክልል ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አሳሰበ፡፡ ቢሮው ˝ከተሞችን የብልጽግና ማዕከል…

የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ትክክለኛ ፣ ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ክፍተትን በመለየት ብስለት በተሞላበት ሁኔታ ለኅብረተሰቡ ወቅታዊና ፈጣን መረጃን ተደራሽ ማድረግ ከኮሙኒኬሽን ባለሙያ ይጠበቃል ተባለ፡፡   ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ የኮሙኒኬሽን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች። ለሁለት ቀናት በራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሲካሄድ የነበረው ሻምፒዮና ተጠናቋል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና በሁለቱም…

ሃይል የማመንጨትሥራውን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የተለያዩ የማዘመን ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡   በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ እያየሁ ሁንዴሳ እንደተናገሩት÷ ኃይል የማመንጨት…

የእስራኤል የሕክምና ቡድን ለሠብዓዊ ተልዕኮ አዲስ አበባ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የሕክምና ቡድን ከሀገሪቷ ፓርላማ አባላት ጋር ለሠብዓዊ ተልዕኮ ዛሬ አዲስ አበባ ይገባል፡፡ 1 ዓመት ከ6 ወር ካስቆጠረው በአሸባሪው ህወሓት ከተቀሰቀሰው ግጭት ወዲህ በእስራኤል ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ጥላ ሥር የእስራኤል የሕክምና…

ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በፊት የተጀመረው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉዳዩ ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻቸው በኩል ባስተላለፉት…

በ2022ቱ የሆላንድ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በሆላንድ በሚከናወነው የሮተርዳም ማራቶን በሴቶች ምድብ ኢትዮጵዊቷ አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸንፋለች፡፡   ፌቨን ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ከ01 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡…

በመዲናዋ በግል ት/ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን 24 በመቶ የሚሆኑት በመምህርነት ሙያ ያልሰለጠኑ ናቸው- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በግል ትምህርት ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን መካከል 24 በመቶ የሚሆኑት በመምህርነት ሙያ ያልሰለጠኑ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የትምህርት ስልጠና፣ ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።   የአዲስ አበባ ትምህርት…

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ የኢትዮጵያ ቢሮ አስታወቀ።   የማስተባበሪያ ቢሮው ሃላፊ ሚሼል ሳድ…

የሩስያ ኃይሎች በምስራቅ ዩክሬን በኩል የማጥቃት ዘመቻቸውን ማፋፋማቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን በኩል የሚያደርጉትን የማጥቃት ዘመቻ እንደገና አጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ።   ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀውና 46ኛ ቀኑን የያዘው የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት በዛሬው ዕለት በዩክሬን ምሥራቃዊ…