Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ፣ አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሆነው…

የነጃሺ ቀን በዱባይ ኤክስፖ 2020 ማዕከል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምትሳተፍበት ኤክስፖ 2020 ዱባይ ማዕከል "የነጃሺ ቀን" ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተከበረ። በመርሀ ግብሩ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ ÷ ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ተከታዮች በጋራ…

በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተ የእርስ በርስ ግጭት ከ9 ሺህ 500 በላይ ዜጎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላና በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተ የእርስ በርስ ግጭት ምክንያት በጋምቤላ ክልል ከ9 ሺህ 500 በላይ የላሬና የጂካዎ ወረዳ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት እንደገለጸው፥ በግጭቱ የአንድ ሰው…

የሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ የዚህ አመት ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ያሉት የሩጫ ዘርፎችም የሞቢሊቲ፣ የአምባሳደር፣ የተምሳሌት ሴቶች፣ እና የሶፊ ማልት ፊትነስ ተወዳዳሪዎች ሩጫ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ሩጫው…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴደራል እየተካሄደ ነው፡፡ የብፁዕነታቸው አስከሬን በቅድስት ስላሴ ካቴደራል የፀሎተ ፍትሃት፣ ስርዓተ ማህሌትና…

የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማሳተፍ የሚችል ሆኖ ጸድቋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማሳተፍ የሚችል ሆኖ መጽደቁን የፓርቲው የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ዶክተር ቢቂላ የፓርቲው አንደኛ ጉባኤ የዛሬ ከሰዓት በኋላ…

አቶ ኦርዲን በድሪ ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆን ተመኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ እያካሄደው በሚገኘው የፓርቲው…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና ለአቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማእድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና አቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

አየር መንገዱ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ወደ ባሕር ዳር የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ወደ ባሕር ዳር የሚያደርገውን በረራ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሥራ አስኪያጅ ተስፋዬ ቀለሙ…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዶክተር ዐቢይ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የሶማሌ ህዝብ…