Fana: At a Speed of Life!

ገዢው ፓርቲ በጉባኤው ያስቀመጣቸውን ነጥቦች በተጨባጭ ሊተገብር ይገባል -የፖለቲካ ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዢው ፓርቲ ብልጽግና በአንደኛ ጉባኤው ያስቀመጣቸውን ነጥቦች በተጨባጭ ስራ ላይ እንዲውሉ ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የእናት ፓርቲ ከፍተኛ የስራ ሃላፊ…

የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 7 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ ሰባት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡   ባለሥልጣኑ የኅብረተሰቡን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ተቋማት ላይ ባካሄደው ድንገተኛ…

በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎቱን የሚያዘምኑ ሁለት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያሳልጡና የሚያዘምኑ ሁለት ስምምነቶችን በዛሬው ዕለት ከቻይና ኩባንያዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ30 ሚሊየን…

ኔቶ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ገባ ማለት 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ ማለት ነው- ቻርለስ ሚሼል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን አገሮች ድርጅት ( ኔቶ) በዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገባ 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ እንደማለት ነው ሲሉ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ቻርለስ ሚሼል ተናገሩ፡፡ የኅብረቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዛሬ ለንባብ…

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፊያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።   የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን አስመልክተው መግለጫ…

ከ 71 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ 71 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 62 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 8…

አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ፡፡ የአምባሳደሯ ጉብኝት አየር መንገዱ በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777-8 የጭነት አውሮፕላኖችን…

የቢሾፍቱ ከተማ በምዕራብ እና ምስራቅ ሀረርጌ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በምዕራብ እና ምስራቅ ሀረርጌ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል እርዳታ አድርጓል፡፡   በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ መኮንንን ባይሳ…

የቲቢ ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 15 ቀን የሚከበረውን የዓለም የቲቢ ቀን ምክንያት በማድረግ የቲቢ ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ። ሪች ኢትዮጵያ በተሰኘ ድርጅት አስተባባሪነት ለቲቢ በሽታ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመለየት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት…

የመዲናዋ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት የእንግልትና የህገ ወጦች መንስኤ መሆኑን ተገልጋዮች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ለማግኘት ወረፋ፣ እንግልቱ እና የህገ ወጦች መበራከት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ለማውጣትና ለማደስ እንዲሁም የልደት፣…