Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ "ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት፣ አቶ አደም ፋራህ እና አቶ…

ብልጽግና ፓርቲ አቶ አደም ፋራህ እና አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ እያካሄደ ባለው አንደኛ ጉባኤ የፓርቲውን ምክትል ፕሬዚዳንቶች መርጧል። በዚህ መሰረት አቶ አደም ፋራህን እና አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መርጧል። የብልጽግና…

የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት አንደኛ ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው ዛሬ ባካሄደው ምርጫ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት በማድረግ መርጧል።…

በቆላድባ ከተማ በገበያ ቦታ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቆላድባ ከተማ በገበያ ቦታ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ግዛቸው አዳነ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሩፒያህ ባንዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሩፒያህ ባንዳ በ85 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሩፒያህ ከፈረንጆቹ 2008 እስከ 2011 የዛምቢያ ፕሬዚዳንት በመሆን ሃገራቸውን መርተዋል። ከዚያ ቀደም ብሎ በጭንቅላት ውስጥ ደም…

አምስቱ “የጀነሬሽን አንሊሚትድ” ዓለም አቀፍ ውድድር አሸናፊ የንግድ ሃሳቦች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስቱ የጀነሬሽን አንሊሚትድ ዓለም አቀፍ ውድድር አሸናፊ የንግድ ሃሳቦች መለየታቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የወጣቶችን የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች ለማበረታታት ከአጋር ድርጅቶች ጋር…

ለድርቅ እና ግጭት ተጋላጭ የሆኑ አካላትን በጥናት በመለየት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ድርቅና ጦርነት ያስከተለውን ጉዳት በጥናት በመለየት ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ አካላት ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የማኅበሩ የቦርድና ከፍተኛ አመራሮች በባሌ…

የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ከምሁራን ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ከ15 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የሰላም፣ የፌደራሊዝም እና የግጭት አስተዳደር ምሁራን በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ ላይ በአዲስ…

አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን “በቶሎ ለመሸጥ” ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ። የእንግሊዝ መንግስት ሮማን አብራሞቪች “ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት አላቸው” በሚል…

የሰውን ልጅ መልካም ስራና ምግባር እንደሚያስከብረው ከብፁዕነታቸው መማር ይገባል ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰውን ልጅ መልካም ስራና ምግባር እንደሚያስከብረው ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ መማር ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ገለጹ። የሰውን ልጅ…