የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለጸ። በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ሰርጎ በማስገባት ተደብቀው የነበሩ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንና እንደተቻለና በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጂየም የሚገኙ ባለሀብቶች በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላቸው የቤልጂየም ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል ዘርፍ እንዲሳተፉ ለማድረግ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት የተሳተፉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ቀጥሏል Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ህጻናትን ጨምሮ ሴቶች ተመልሰዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በተደረገው የመጀመሪያ በረራ 105 ህጻናት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ኬንያ ግንኙነት ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም እያስገኘ ነው – አምባሳደር መለስ ዓለም Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በፖለቲካና ማህበራዊ መስኮች ያላቸውን መልካም ግንኙነት የዜጎችን ህይወት ወደ የሚያሻሽል የኢኮኖሚ ፋይዳ እየተለወጠ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳዲስ የቻይና ማዕድን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ እንዲሳተፉ ለማድረግ መግባባት ላይ ተደረሰ Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዣው ዢዋን ጋር በማዕድን ዘርፍ አብሮ በመስራት ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከቻይና አምባሳደር ዣው ዢዋን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በየቀኑ ከ1 ሺህ በላይ ተገልጋዮችን እያስተናገደ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በየቀኑ ከ1ሺህ በላይ ተገልጋዮችን እንደሚያስተናግድ ቤተ መጻሕፍቱን ተረክቦ እያስተዳደረ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል፡፡ አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በውስጡ በተገነቡለት ዘመናዊ፣ ውብና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት አላት – ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…
ቴክ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን አራት ቴክኖሎጂዎች ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን 3ዲ ፕሪንተር፣ ፕላንት ዌት (መሬት ላይ ሆኖ በየትኛውም የህዋ አካል ላይ ክብደትን ለማወቅ የሚያስችል ቴክኖሎጂ) ባለ 70 ሚሊሜትር ሪፍራክተር ቴሌስኮፕ እና ባለ 200 ሚሊ ሜትር ቴሌስኮፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለምግብ እህል እጥረት ተጋላጭ ለሆኑ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ለምግብ እህል እጥረት ተጋላጭ ለሆኑ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከ87 ሺህ ኩንታል በላይ እህል ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ጋንታ ጋሞአ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ግብርና የህዝብ ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Alemayehu Geremew Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ግብርና የህዝብ ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንደገለጹት÷ የከተማ ግብርና የአትክልትና ልማት ስራዎች የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም ህብረተሰቡ ባለው አቅም በተደጋጋሚ…