አየር መንገዱ ለ”ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ተጓዦች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ ሁለተኛ ክፍል የሆነው "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ጉዞ ትኬት ዋጋ ላይ 20…
“ባክዶር” ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ባክዶር” ማለት ወደ አንድ የኮምፒውተር ስርዓት ማለትም ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ አፕሊኬሽን ወይም ኔትዎርክ ለመግባት የደህንነት ወይም መደበኛ የደህንነት ማረጋገጫ ዘዴዎችን ለማለፍ የሚያስችል ምስጢራዊ የሆነ የመግቢያ መንገድ ነው።…
የሶማሊያ መንግስት በእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሶማሊያ መንግስት በሀርጌሳ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡
በሃርጌሳ ከተማ በዋሄን የገበያ ማዕከል በተፈጠረው የእሳት አደጋ 28 ሰዎች አደጋ ሲደርስባቸው ከ1 ነጥብ…
በመዲናዋ ረቡዕ እና ዓርብ ሙሉ ቀን የሚሰጠው የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት ተግባራዊ መደረግ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ረቡዕ እና ዓርብ ሙሉ ቀን የሚሰጠው የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡
የህዝብ ጥቄዎችን በልዩ ሁኔታ ለመመለስ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ…
አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያን ጨዋታን እንደሚመሩ ካፍ አስታወቀ፡፡
በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመካፈል ኢትዮጵያን ጨምሮ…
ሀንጋሪ ከአውሮፓ ህብረት ውሳኔ በማፈንገጥ በሩሲያ ሩብል ለመገበያየት ወሰነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀንጋሪ የአውሮፓ ህብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን የኃይል ማእቀብ ውድቅ በማድረግ የሩሲያን ነዳጅ በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ለመግዛት ተስማምታለች፡፡
የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን እንደተናገሩት ሀንጋሪ ከሩሲያ ጋር በምታደርገው…
የዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተረከበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት ለተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ለዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አስረከበ፡፡
የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ…
በጦርነቱ የተጎዱ ማህበራዊ ተቋማት የመልሶ ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት ከተሞች 18 ግንባታዎችን ለማከናወን የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ የመጣልና ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሥምምነት የመፈራረም ሥነ-ሥርዓት በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት…
ሱዳናውያን በአገሪቱ መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ተቃውሞ ቀጥለዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን በወታደራዊው መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና የሲቪል አስተዳደር የነበረው ውጥረት ባለመርገቡ ባለፈው ጥቅምት ወር የሱዳን ወታደራዊ ኃይል መፈንቅለ…