ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ለገቡ ዜጎች አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ እየተደረገ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ለገቡ ዜጎች አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ እየተደረገ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…