የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሪፖርቱን በጥራት እና በወቅቱ እንዲያቀርብ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን በጥራት እና በወቅቱ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በጋዜጣና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ጥሪ እንዲደረግላቸው ትእዛዝ ሰጠ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕቀብ ችግር ያጋጠማቸው አገራት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን የሚጎዳ ነው-ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕቀብ የሰብዓዊ ቀውስን ያባብሳል፤ ችግር ያጋጠማቸው አገራት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ይጎዳል ሲል ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተናገረ። የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማሳለጥ ግጭት የማቆም ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ አገር በቀል የምርምር ውጤቶች ትልቅ ትኩረት መስጠት ይገባል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ አገር በቀል ለሆኑ የምርምር ውጤቶች ከፍተኛ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ አስታወቁ፡፡ “የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎችን በማሸጋገርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸበሌ ዞን የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 2 ሺህ የሚጠጉ ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው Feven Bishaw Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት፣ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 1 ሺህ 929 ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያለፉት ዘጠኝ ወራት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ተቋማትን መልሶ ለማቋቋምና ለዋግኽምራ ተፈናቃዮች የሚሆን 23 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጦርነቱ የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም እና ለዋግኽምራ ተፈናቃይ ወገኖች 23 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ቁሣቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በሰሜን ወሎ ዋግኽምራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ90 በመቶ በላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ መሰራቱ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ90 በመቶ በላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ መሰራቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ጥር 6 ቀን 2014 ዓ.ም የተጀመረው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የንቅናቄ ስራ ርክክብ ተደርጓል። ርክክቡ በሰሜን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በ174 ሚልየን ብር 486 የእርሻ መሳሪያዎችን ሊገዛ ነው Feven Bishaw Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ486 የእርሻ መሳሪያዎችን ለመግዛት ከኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጋር ውል ተፈራረመ። የክልሉ መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩስያ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት ራሷን አገለለች Meseret Awoke Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት ራሷን ማግለሏን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነቷን ማቋረጧን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።…