ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።
አምባሳደር ዲና ዛሬ በጎንደር ከተማ ሳምንታዊ መግለጫ…