Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ የባይሎጂካል ጥናት ማዕከል መገንባት የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪንን በቢሯቸው ተቀብለው አወያይተዋል።   በውይይታቸውም ሀገራቱ በሳይንስ፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏቸውን ትብብሮች…

የመረጠንን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንሰራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ተግባራት በማከናወን የመረጣቸውን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል።   የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በድጋሚ…

የአመልድ ዋና ዳይሬክተርና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ በሚደረግብት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ለተፈናቃዮች ሰብዓዊ ድጋፍ በሚደረግበት አግባብ ላይ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡   አምባሳደር ጊታ ፖሲ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ እና ዋግኸምራ ዞን አካባቢዎች…

አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ጉባኤ አቶ ኦርዲን በድሪ በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሹሟል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን የክልሉን ህዝብን በቅንነት ለማገልገል ቃለ-መሐላ መፈፀማቸውን ከክልሉ መንግስት…

የሐረሪ ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን አፈጉባኤ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ምክር ቤቱ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም አቶ አሪፍ መሀመድ አዱስን ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ በማድረግ መምረጡን የሀረሪ መገናኛ…

የሶማሊያ መሪዎች በተጓተተው የምርጫ ሂደት ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ (ፋርማጆ) እና የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሁሴን ሮብሊ ለረዥም ጊዜ የተጓተተውን የምርጫ ሂደት ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ። ሶማሊያ በዚህ ወር አዲስ…

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለመቋቋም በጋራ መቆም እንዳለብን በመገንዘብ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ የምግብ ድጋፍ አድርጓል ሲል የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በድጋፍ…

በአማራ ክልል በአራት ዞኖች የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጅነት ልምሻ በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብ ጎጃምና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞኖች መከሰቱ በጤና ጥበቃ በኩል ተረጋግጧል ሲሉ የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ አስታወቁ፡፡ የልጅነት…

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አያኖ በራሶ…

ቢሮው በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ቢሮ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከተፈናቀሉት 63 ሺህ…