Fana: At a Speed of Life!

በረመዳን ጾም ወቅት በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ማሰብ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታላቁ የረመዳን ጾም ወቅት በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ህዝበ ሙስሊሙ እንዲያስባቸው ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ጾም ራስን አጥርቶ የመመልከቻ ጊዜ…

1443 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ ቅዳሜ መጋቢት 24  ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክር ቤት ለፋና በሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለፀው፥  ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ ይጀምራል። የምክር ቤቱ ህዝብ ግንኙነት…

በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው – የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ዶክተር አኔቴ ዌበር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አደነቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከልዩ ልዑኩ ጋር…

ኃላፊነታቸውን በማይወጡ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አመራሩ ሁሉንም ህዝብ በእኩልነት በማገልገል ሃላፊነቱን መወጣት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ-መስተዳድሩ ÷ ሃላፊነታቸውን በማይወጡና ህዝብ እንዲማረር በሚያደርጉ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ላይ…

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ የተሠሩ ድሮኖች የተሳካ በረራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነው አማኑኤል ባልቻ የሠራቸው ድሮኖች (ሰው አልባ አውሮፕላኖች) ያደረጉትን የሙከራ በረራ ስኬት ማጠናቀቃቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ፡፡ በአካባቢው በሚገኙ ዕቃዎች ያመረታቸውን “አውሮፕላኖች” በደምቢ ዶሎ ከተማ…

የኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ። በዛሬው የምድብ “ሐ” መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ደቡብ ፖሊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ መድን ከስምንት ዓመታት በኋላ…

500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የሰበአዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደርሷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በዛሬው ዕለት ትግራይ ክልል መድረሱን የአለም ምግብ ድርጅት ገለጸ። ወደ ክልሉ በየብስ የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቀሴ መጀመሩን ተከትሎ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ቁጥር 882/2014 ይፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የጥንቃቄ እርምጃዎችንና ክትባትን በሚመለከት…

በሻሸመኔ ከተማ 200 ኪሎ ግራም የሚመዝን የካናቢስ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ ትናንት ማታ በተደረገ አሰሳ 200 ኪሎግራም የሚመዝን ካናቢስ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ኢንስፔክተር ታምራት አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ ከኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምስራቅ አፍሪካ ህዝቦች የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ የታላላቅ ሐይቆች እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ። የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ÷ የባሕልና የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን…