የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ዘመናዊ ድልድይ 60 በመቶ ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው ዘመናዊ ድልድይ ግንባታ 60 በመቶ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ የከተማዋ ኮንስትራክሽን ልማት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ገበያው በላይ ÷ ለረጅም ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ – ጭፍራ – ሚሌ የ90 ሜትር ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪ ቡድኑ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የወልዲያ-ጭፍራ-ሚሌ የ90 ሜትር ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። የዲስትሪክቱ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ሳምሶን ተስፋየ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በጦርነቱ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ ገንዘብ መያዝ እና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ገንዘብ መያዝ እና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ፅኑ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው በህገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ በመግባት መኖር የውጭ ሀገር ገንዘብ መያዝና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ Melaku Gedif Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ከጀመረ በኋላ ዘርፈ ብዙ ለውጦችን አስመዝግቧል – ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ Meseret Awoke Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጤ ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ከጀመረ በኋላ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ለውጥ ማስመዝገቡን የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤዋ በ15ኛው የስልጤ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም መድረክ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የነበረው የለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው “የምድብ ለ” ጨዋታ ሰንዳፋ በኬን 4- ለ 0 ያሸነፈው ለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን በታሪኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትንሳኤ በዓል ወደ እስራኤል ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ተጥሎ የነበረው የቡድን ጉዞ እገዳ ተነሳ ዮሐንስ ደርበው Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከኢትዮጵያ ለሚሄዱ ጎብኚዎች በቡድን ቪዛ ላይ ከሁለት ዓመታት በላይ ጥላው የነበረው እገዳ መነሳቱ ተገለጸ፡፡ በእየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ገዳም አባቶች፣ በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተፈናቀሉ ዜጎችን እና ከዓረብ ሀገራት ተመላሾችን ወደ ሥራ ለማስገባት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከስደት ተመላሽ ወገኖችን በማሠልጠን ወደ ሥራ ለማሰማራት ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ከክልል እና ከፌደራል መንግስት አመራሮች ጋር ተወይይቷል፡፡ በሀገር አቀፍ የምክክር መድረኩ በጦርነት ሳቢያ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ60ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሃገራት የፓርላማ ምክር ቤት እየተሳተፈች ነው Meseret Awoke Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንሳይ እየተካሄደ ባለው 60ኛው የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሃገራት የፓርላማ ምክር ቤት እየተሳተፈች ነው፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የሚመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ትናንት በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለባህል፣ እሴትና አስተዳደራዊ ስርአቶች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከገባችበት ችግር ለመውጣት ለባህል፣ እሴቶች እና አስተዳደራዊ ስርአቶች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ ተናገሩ። ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ እና…