Fana: At a Speed of Life!

ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2014/15 የሰብል ዘመን የሚውል ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ከውጭ ሀገር የተገዛ የአፈር ማዳበሪያ ከጥር 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ። ለዘንድሮው የምርት ዘመን የሚውል…

የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንደሚመለስ የፌዴሬሽን ም/ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የራያ የወሰንና የማንነት ጥያቄ በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንደሚመለስ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ለራያ ሕዝብ ተወካዮች ላቀረቡት ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ፥ የራያ ሕዝብ ጥያቄ በሕገ…

“ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች ለማስተዋወቅ ምቹ እድል ይፈጥራል -ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች ለማስተዋወቅ እና ታሪካዊ መስጂዶችና ኢስላማዊ ጥንታዊ ቅርሶችን ለማስጎብኘት ምቹ እድል ይፈጥራል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ማረፊያ ቦታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የማረፊያ ቦታ መዘጋጀቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊነት የሚያርፉበት ቦታ በተለምዶ ወሰን ሁለት ተብሎ…

ከ655 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከ655 ሚሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለትና በ137 ሄክትር መሬት ላይ የሚገነባው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ስራ ተጀመረ። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወጪ 274 ሚሊየን…