Fana: At a Speed of Life!

በፍትህ ሚኒስቴርና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር እና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ፣ የመንግስት ህግ እና ፍትህ…

በፍትህ ሚኒስቴርና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር እና በክልል ፍትህ ቢሮዎች መካከል በህግ እና ፍትህ ማሻሻያ ዙሪያ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ፣ የመንግስት ህግ እና ፍትህ…

ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 10 የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች በ72 ሰዓታት ውስጥ ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዲፕሎማቶቹ የሞስኮን ገጽታ ለማበላሸት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ነው ከሩሲያ እንዲወጡ የታዘዙት፡፡ ከሩሲያ እንዲወጡ…

በእስራኤል የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል በተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የቱሪዝም ጉባኤና ዐውደ ርዕይ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚያስተዋውቅ ዐውደ ርዕይ ቀረበ። በእስራኤል በየዓመቱ የሚካሄደው የቱሪዝም ጉባኤና ዐውደ ርዕይ በዚህ ዓመት “ዓለም አቀፍ…

ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገለጸ፡፡ ከሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም ጀምሮ 7 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር የሚያስገኙ ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ አቅዶ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር…

ኮሚሽነር ለሊሴ እና አቶ አዲሱ የኪንግደምና ሰንሻይን አምራች ፋብሪካዎችን እና የኢስት ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እናበኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የኪንግደም እና ሰንሻይን አምራች…

በጉራጌ ዞን በደረሰ የእሳት አደጋ 42 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 42 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለፀ። በጥንቃቄ ጉድለት በአካባቢው የነበረውን ቁጥቋጦ ለማጥፋት በሚል የተለኮሰ እሳት በወቅቱ በነበረ ከፍተኛ ንፋስ ወደ አካባቢው በመዛመቱ ነው የእሳት…

ሚኒስቴሩ ለአማራ እና አፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ለአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ በገንዘብ 10 ሚሊየን ብር እና ግምታዊ ዋጋቸው 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል- ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ በታንዛኒያ መከላከያ ኃይል…

አሸባሪው ሸኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኑኑ ቁምባ ወረዳ በተካሄደ የተቀናጀ ኦፕሬሽን አሸባሪው ሸኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ 606 የተለያየ ዓይነት የጦር መሣሪያዎች እና 1 ሺህ 56 ጥይቶች ተያዙ፡፡ የጦር መሣሪያዎችም…