ሚኒስቴሩ በሻማ፣ ዘይት ፣ ሳሙና እና ካልሲ ማምረት ሥራ ያሰለጠናቸውን 110 ወጣቶች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የጀርመን ትብብር ልማት (ጂ.አይ. ዜድ) ከተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በሻማ ፣ ዘይት ፣ ሳሙና እና ካልሲ ማምረት ሥራ ያሰለጠናቸውን 110 ወጣቶች አስመረቀ፡፡
በምረቃ ሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት የሥራ…