Fana: At a Speed of Life!

የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጋራ ያዘጋጁት የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ሙምባይ ከተማ መጀመሩ ተገለጸ። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ…

የኢትዮ-ቱርክ የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም በአንካራ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኢንዱስትሪ ባለቤቶች ኮንፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የወጪ ንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በቱርክ አንካራ ተካሄደ። በፎረሙ በቱርክ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች…

የሩሲያ ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመሸጥ ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በምዕራባዊያን የተጣለባትን ማዕቀብ ተከትሎ ወደ ወጭ ሀገር የምትልካቸውን ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ መሸጥ እንደምትጀምር ያስተላለፈችው ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አግኝቷል። በህንድ እና በሩሲያ ለሚደረገው የንግድ ልውውጥ በሩፒ እና…

አገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠብቅባቸውን ሃላፊነት መወጣት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ይሆን ዘንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠብቅባቸውን አገራዊ ሃላፊነት መወጣት እንዳለባቸው የኢዜማ እና ኢዴህ ፓርቲዎች ገለጹ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)…

ጃፓን በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክትይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ለአንድ አመት የሚቆይ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ፕሮጀክቱ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉና ፆታዊ ጥቃት የተፈፀመባቸውን ሴቶች የሚደግፍና…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከሮክ ማዕከል አስተባባሪ እና ከሲቪ ፖል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከሮክ ማዕከል አስተባባሪ ሙክተር ረመዳ እና በአውሮፓ የስደተኞችና የህዝብ ደህንነት ዘርፍ ማሻሻያ (ሲቪ ፖል) ሃላፊ ሰባስቲያን ሴፔርበር ጋር ተወያይተዋል፡፡  …

በሀገር ውስጥ የዘረ-መል ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የዘረ-መል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።   የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደገለጹት ፥ አዳዲስ የፎረንሲክ ምርመራ ማሽኖችን…

“ኤች አር 6600” እና ‘’ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት “ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” የተሰኙ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።   የተቃውሞ ሰልፉ በአሜሪካ መንግስት መቀመጫ “ካፒቶል ሂል” ፊት ለፊት…

በመላ ሀገሪቱ በተካሄዱ ውይይቶች ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱ እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ የብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ በተካሄዱ ውይይቶች ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱ እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ የብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ ማስቀመጡን በማህበራዊ ገፁ አስታወቀ።   የብልፅግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው አንደኛ ጉባዔው…

የአማራ ክልል ለቅድመ ዝግጅት ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቅድመ ዝግጅት የአማራ ክልል ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ በደብዳቤ እንዳስታወቀው÷ 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በባህርዳር…