የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ትምህርት ላይ የሚመክር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አካታች፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው ትምህርት፣ ሥደተኞች፣ ከሥደት ተመላሾችና ሥደተኛ ተቀብለው የሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል ደረጃ የተካሄዱ የሕግ ሪፎርም ስራዎች በክልል የሚስፋፉበትን ሁኔታ በሚመለከት ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በተገቢው ለማስከበር አስቸጋሪ የነበሩ ህጎችን በማሻሻል ለውጥ ማምጣት መቻሉን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ በተጀመረው መድረክ ላይ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Alemayehu Geremew Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባዔው÷ የ12ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ ጉባዔ እና የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት የ2014 ዓ.ም የ6 ወር ሪፖርት በማድመጥ መርምሮ ያጸድቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመሆን ለ9 ሺህ ዜጎች ነው ያደረገው፡፡ ድጋፉም የስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን “ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን እንዲሳተፉ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዒድ እስከ ዒድ - ወደ ሀገር ቤት” በሚለው ሀገራዊ ጥሪ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በመርሃ-ግብሩ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና 51ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በሻምፒዮናው ከሰባት ክልሎች ፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችና ከ24 ክለቦችና ተቋማት የተውጣጡ 1 ሺህ 33 አትሌቶች ይሳተፋሉ። በሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ። ፕሬዚዳንቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፥ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
ስፓርት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን ሰበረች Mekoya Hailemariam Mar 27, 2022 0 አዲ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን በተካሄደ የአለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን በመስበር ጭምር ውድድሩን በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የመወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል – የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ህዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ከተመልካችነት ወደ እውነተኛ የፖለቲካ መወሰኛ ጠረጴዛ ላይ መጥቷል ሲል የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ በክልሉ የተካሄዱ ህዝባዊ ውይይቶችን፣ ድርቅንና የመስክ ጉብኝቶችን አስመልክቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በባይደን አይደለም – የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ፑቲን ስልጣን የሚወሰነው በመረጧቸው ሩስያውያን እንጂ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አይደለም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፖላንድ ከዩክሬን…