በህዝብ ህልውና ላይ የሚሰነዘርን ማንኛውንም ጥቃት በጋራ መመከት ይገባል-ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ህልውና ላይ የሚሰነዘርን ማንኛውንም ጥቃት በጋራ መመከት ይገባል ሲል ብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡
ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ ላይ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለማሳደር የተዘጋጁ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙ…