Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሁለት ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የቀረቡለትን ሁለት ሹመቶች በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።   በዚሁ መሰረት፡-   1. አቶ ክፍሌ ዋና - የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ…

“የማዕድን ዘርፍ የ8 ወራት አፈጻጸም መልካም የሚባልና ከፍተኛ ተስፋ የሚታይበት ነው”-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፍ የ8 ወራት አፈጻጸም መልካም የሚባልና ከፍተኛ ተስፋ የሚታይበት መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡   ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ÷በዛሬው ዕለት ከሁሉም ክልል የማዕድን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔውም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 234 ተማሪዎችን አስመረቀ። ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢሆንም በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የመመረቂያ ጊዜያቸው ተራዝሞ እንደነበር…

የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ ነው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ ከ200 ሺህ በላይ ምሩቃንን ያፈራው የቱሪዝም ማሰልጠኛ…

በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙሃን…

በኢትዮጵያ ከ13 ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍተቶች መኖራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም አምራቾች ፣ አገልግሎት ሰጪዎችና ተጠቃሚዎች ደረጃዎችን በሚፈለገው ልክ ከመተግበርና ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍተቶች መኖራቸውን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት በቀለ ገለጹ፡፡…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ ጉባኤውን በንግግር ሲከፍቱ፥ የምክር ቤቱ አባላት ለመልካም አስተዳደር፣ ልማት፣ ፍትህ…

በደቡብ ክልል ግንባታቸው የተጓተቱና የተቋረጡ የልማት ፕሮጀክቶች አሰራር ዳግም እንዲፈተሸ የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ግንባታቸው የተጓተቱ እና የተቋረጡ የልማት ፕሮጀክቶች አሰራር ዳግም ሊፈተሸ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡ በክልሉ የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተትና መቋረጥ በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ እንደሚገኝ…

አቶ ደመቀ ከኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋር ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ ድጋፍ መስጠትን አስመልክተው መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኦክስፋም ኢንተርናሽናል ዋና ዳይሬክተር ጋብሪኤላ ቡቸርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረግ አፋጣኝ ድጋፍን አስመልክተው መከሩ። ድርቅ፣ ኮቪድ-19፣…