የሀገር ውስጥ ዜና በአትክልት ተራ አካባቢ ለሚገነባው የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አትክልት ተራ አካባቢ ለሚገነባው የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ በክፍለ ከተማው አትክልት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ይገባናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ የሚኒስትሮችና የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛ ዕዝ ከፍተኛ ተጋድሎና ጀብድ ለፈፀሙ አመራርና አባላት የሜዳይና የማእረግ ማልበስ ስነ-ስርዓት አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ዕዝ ከህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻው ጀምሮ እስከ ኅብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻ ድረስ ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉና ጀብድ ለፈፀሙ የሰራዊት ክፍሎች፣ አመራር እና አባላት የሜዳይና የማእረግ ማልበስ ስነ-ስርዓትአካሂዷል፡፡…
ስፓርት በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጁ Mekoya Hailemariam Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልግሬድ በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ምሽት 4:35 ላይ በሴቶች ምድብ የተደረገው የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ድል ተቀዳጅተዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ መስኖ እየለማ የሚገኘው የስንዴ ሰብል ተስፋ ሠጭ መሆኑን የአማራ ክልል ም/ቤት አባላት ተናገሩ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ፣ በእንፍራንዝና ምዕራብ ደምቢያ ወረዳዎች በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ሰብልን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለአገራዊ ራዕይ መሳካትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ራዕይ መሳካትና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በቀጣይ ለህዝብ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ግንዛቤ መፍጠርን ዓላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ለደቡብ ሱዳን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-አምባሳደር ነቢል Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ለደቡብ ሱዳን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ገለጹ፡ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ኤልዛቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን አስመልክቶ በቅርቡ ከህብረተሰቡ ጋር እወያያለሁ አለ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን አስመልክቶ በቅርቡ ከህብረተሰቡ ጋር እወያያለሁ አለ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን በተመለከተ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ፀጥታና ደህንነት ዘርፍ የተካሄደውን የሪፎርም ስራ የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታና የደህንነት ዘርፍ ላይ የተካሄደውን የሪፎርም ስራ ጨምሮ አጠቃላይ ሃገራዊ የለውጥ ስራዎችን የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ። መጽሐፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በየጊዜው በሚያደርገው ትንኮሳ የተፈናቀሉ ዜጎችን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ የማስፈር ስራ እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በየጊዜው በሚያደርገው ትንኮሳ የተፈናቀሉ ዜጎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መጠለያ የማስፈር ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ…