Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ዘይት እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ዘይት እየተሰራጨ ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በልደታ፣ ቂርቆስ እና ቦሌ ክፍለ ከተሞች ዘይት እየተሰራጨ መሆኑን በቅኝቱ ተመልክቷል። ሸማቾች ÷ዘይት እየቀረበ ቢሆንም ለሁሉም እየተዳረሰ…

ኤች አር 6600 ረቂቅ አዋጅ እንዳይጸድቅ ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበኩሉን እንዲወጣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል በሂደት ላይ ያለው ኤች አር 6600 ረቂቅ አዋጅ እንዳይጸድቅ ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል መሳሪያዎችና ማሽኖሽን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል መሳሪያዎችና ማሽኖሽን ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ፡፡ የሰዎች ለሰዎች የዕርዳታ ድርጅት በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 6…

የብልጽግና ፓርቲ በመተዳደሪያ ደንቡ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ምርጫ በማካሄድ ጠንካራ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር ችሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በመተዳደሪያ ደንቡ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ምርጫ በማካሄድ ጠንካራ የአመራር አደረጃጀት መፍጠር ችሏል ሲሉ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ተስፋዬ በልጂጌ ገለጹ። የፓርቲው አመራሮች ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ነገ ለማሻገር…

የሶማሌ ክልል ካቢኔ ነዳጅን በህገ ወጥ መንገድ በሚያሸሹ ግለሰቦች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወሰድ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ሥራ አስፈፃሚ አካላት መንግሥት አሁንም ከክልሉ ከተሞች በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅን የሚያወጡና በህገወጥ ተግባር ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች ላይ የሚወስደውን ዕርምጃ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ውሳኔ አሳልፏል።…

በኢትዮጵያ የቋንቋ ፕሮፋይል መለያ መስፈርት ላይ የተዘጋጀ ሰነድ ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋ ሥነ-ቃልና ትርጉም ሥራ ልማት ዳይሬክቶሬት በቋንቋ ፕሮፋይል መለያ መስፈርት ላይ ያዘጋጀው የማስፈጸሚያ ስትራቴጂክ ሰነድ ተገመገመ፡፡ የባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ወደ ቻይና ከሚላኩ የወጪ ምርቶች ጋር በተያየዘ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ወደ ቻይና ከሚላኩ የወጪ ምርቶች ጋር በተያያዘ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የበይነ-መረብ ውይይት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተካሂዷል። በውይይቱ አዲሱ ህግ ድንጋጌዎችና በላኪ ድርጅቶች ላይ እየፈጠረ ያለው ተፅዕኖ በስፋት የተነሳ ሲሆን፥…

በመዲናዋ በህገ-ወጥ መልኩ የተለያዩ የውጭ ሃገራት ገንዘቦችን ሲመነዝሩ የነበሩ 7 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በሞባይል ስልክ መሸጫ እና በሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ በህገ-ወጥ መልኩ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን ሲመነዝሩ የነበሩ ሰባት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ፖሊስ መጋቢት…

ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ከመጋቢት 6 ቀን ጀምሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ከመጋቢት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መጀመሩን ጠቅሶ በዚህም ደስታ…

አላስፈላጊ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች የትኞቹ ናችዉ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አላስፈላጊ ሶፍትዌር የሚባለው አንድ ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን ከበይነ-መረብ ሲያፈላልግ እና ሲያወርድ በስልክ አልያም በኮምፒዉተር ላይ ብቅ በማለት ራሳቸዉን የሚያስተዋዉቁ አላስፈላጊ የሆኑ መተግበሪያዎች ናቸዉ። እነዚህ አላስፈላጊ መተግበሪያዎች…