Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን ለማዕከላዊ ገበያ የሚቀርብ 30 ሺህ ቶን ቡና ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን ለማዕከላዊ ገበያ የሚቀርብ 30 ሺህ ቶን ቡና መሰብሰቡን በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት መምሪያ ገለጸ። በመምሪያው የቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ቡድን መሪ አቶ ሲሳይ በላይነህ÷በዘንድሮው አመት…

ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እንደምታስቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን መደበኛ የንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ትብብር እንደምታስቀጥል ገልጻለች፡፡   የቻይና ንግድ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር ያላትን በእኩልነት፣ በጋራ ጥቅም እና መከባበር…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር በዱብቲ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽንን ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽንን ሥራ አስጀምረዋል፡፡ የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኑ አወል አርባን ጨምሮ የሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ሪ ፕሮዳክቲቭ ሄልዝ ትሬኒንግ…

ለትምህርት ስርዓቱ ማነቆ ናቸው በተባሉ ተግዳሮች ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ በጅማ ዩኒቨርሲቲ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትምህርት ስርዓቱ ውድቀትና ማነቆ ናቸው በተባሉ ተግዳሮች ላይ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በጅማ ዩኒቨርሲቲ መከሩ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታዉ ዶክተር ፋንታ በላይ ዛሬ የጅማ…

የንግዱ ማህበረሰብ የበዛ ትርፍ ከመፈለግ ይልቅ የችግር ጊዜን ተባብሮ እንዲያሳልፍ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ ብዙ ትርፍ ከመፈለግ ይልቅ የችግር ጊዜን ተባብሮ ማለፍ ላይ ማተኮር እንዳለበት የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ አላግባብ የዋጋ ጭማሪዎች በመሰረታዊ ፍጆታዎችና በሌሎች እቃዎች ላይ ታይቷል። የዋጋ…

ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የድርጀቱ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ ቀጠናዊ ቢሮ የህጻናት ጥበቃ ሪጅናል አማካሪ አንደሪው በሮክስ…

ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደግል የማዛወር እቅድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) መንግስት ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደግል የማዛወር እቅዱን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡የገንዘብ ሚኒስቴር በላከው መግለጫ በዓለም ላይ እና በሃገር ውስጥ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ የሚታየውን ፈጣን ለውጥ በማጤን ተቋሙን በከፊል ወደ ግል…

በቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮን በ1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰርቢያ እየተካሄደ ባለው 1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት አክሱማዊት አምባዬ፣ ሒሩት መሸሻና ጉዳፍ ፀጋይ ውድድራቸውን…

ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የድርጀቱ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ ቀጠናዊ ቢሮ የህጻናት ጥበቃ ሪጅናል አማካሪ…

የጸጥታ ችግር ያጋጠማቸው አካባቢዎች የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል- ትምህርት…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር ያጋጠማቸው አካባቢዎች የተለየ መቁረጫ ነጥብ ለመወሰን የሚያስገድድ የውጤት ትንተና ስላልተገኘ በመደበኛው የመቁረጫ ነጥብ ተስተናግደዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ 12ኛ ክፍል…