Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ከ679 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ 679 ሚሊዮን 87 ሺህ 375 ብር ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ፡፡   ተጨማሪ በጀቱ በክልሉ የተፈጠረውን የፋይናንስ እጥረት ችግር በመቅረፍ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ለማሳለጥ…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል የሀገሪቱ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ የአገር ሉአላዊነት አለኝታና የኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ መሆኑን የአየር ሃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ።   የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ…

በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን በተመለከ ከህዝቡ ጋር ሊወያይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን በተመለከ ከህዝቡ ጋር ሊመክር ነው፡፡   ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ የመጀመሪያ ጉባኤ ውን ማካሄዱ ይታወቃል፡፡   ይህን ተከትሎም በብልጽግና…

በአገራዊ ምክክሩ ሁሉም ዜጋ ከግላዊ ፍላጎት በመላቀቅ ገንቢ ሚና ሊጫወት ይገባል- የጋሞ አባቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገሪቱ ዘላቂ ሠላም መረጋገጥ ሁሉም ዜጋ በአገራዊ ምክክሩ ከግል ፍላጎት በመላቀቅ ገንቢ ሚና ሊጫወት ይገባል ሲሉ የጋሞ የባህል አባቶች ተናገሩ። የጋሞ ህዝብ የባህል አባት አቶ መንግስቱ ደምሴ በሰጡት አስተያየት፤ ሁላችንም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመስግነዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወራራ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎችን ለማስለቀቀ በተካሄደው ዘመቻ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና…

ሀሰተኛ ማህተሞችና የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ተገኙበት የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ ከተማ በህገወጥ መንገድ የተዘጋጁ ሐሰተኛ የመንግሥት ተቋማት ማሕተሞችና የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች በመኖሪያ ቤቱ አከማችቶ ተገኝቷል የተባለ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ባለቤት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የመቱ ከተማ…

ሰላም የሁሉም ልማት ስራዎች ዋናው መሰረት በመሆኑ በአንድ አቋም ልንሰራበት ይገባል – አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሁሉም የልማት ስራዎች ዋናው መሰረት በመሆኑ በአንድ አቋም ልንሰራበትይገባል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት ላይ…

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የ100 ቀናት የስራ እቅዳቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደሮች በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት የሚያከናውኗቸውን የስራ እቅድ ዛሬ አቅርበዋል።   አምባሳደሮቹ የ100 ቀናት እቅዶቻቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውጭ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል መታደግ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የተካሄደ ያለው የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚደንቱ በሉዚን ስታዲየም ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ሩሲያ ያካሄደችው…

በቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ሺህ 500 ሜትር የቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል፡፡   በወንዶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ታደሰ ለሚ 3 ደቂቃ ከ 38 ሰከንድ በመግባት ማጣሪያውን አንደኛ ሆኖ…