Fana: At a Speed of Life!

የቤተ መንግስት ይዞታዎችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስሩ የሚገኙ ይዞታዎችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የኢፌዲሪ ቤተ መንግስት አስተዳደር አስታወቀ። የቤተ መንግስት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ምትኩ ዴሬሳ እንደገለጹት÷ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ምንም አይነት ልማት…

“ጉድ ኔቨር ኢትዮጵያ” እና “እንቁም ለኢትዮጵያ በኖርዌይ” የተሰኙ ድርጅቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጉድ ኔቨር ኢትዮጵያ” እና “እንቁም ለኢትዮጵያ በኖርዌይ” የተሰኙ ድርጅቶች ከተለያዩ አካባቢዎች በጸጥታ መደፍረስ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ፡፡ “ጉድ ኔቨር…

አሸባሪው ህወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍ በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች አማራ ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍ እና በደል በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ከትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአጎራባች የአማራ ክልል ከተሞች መጠለላቸው ተገለጸ። የአሸባሪውን ቡድን ግፍና ጭቆና በመሸሽ…

የተቋማት የማህበራዊ ትስስር ገጾች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ለምን ጨመረ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት መረጃዎችን፣ አዳዲስ ሁነቶችን፣ ክስተቶችን እና ልህቀቶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም አገልግሎቶትን ለተጠቃሚዎች ለማድረስ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይጠቀማሉ። በኢትዮጵያ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ካሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች…

ቻይና በፈረንጆች 2022 የኢንዱስትሪ ምርቷ 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆች 2022 በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ብቻ የሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ምርት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ፡፡ ቻይና የኮቪድ ወረርሽኝ ቀውስ እና ሌሎች ዓለማቀፍ የኢኮኖሚ እድገት ተውሳኮችን ተቋቁማ እመርታ ያለው ፈጣን እና…

በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም በዱባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፋርማሲዪቲካልና በጤና ዘርፎች ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች በተገኙበት በዱባይ ተካሄዷል። በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ…

የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው መሪ ሀሳብ መሰረት ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው “ከፈተና ወደ ልዕልና” መሪ ሀሳብን መሰረት ያደረጉ ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ…

ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ…

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር የፊታችን አርብ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር በሰርቪያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ ይካሄዳል። ውድድሩ የፊታችን አርብ ጀምሮ እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት በየሁለት ዓመቱ በሚደረገው መርሃ ግብር ላይ ይሳተፋሉ።…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር ለመወያየት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከአመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሚወክሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር ለመወያየት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ። ተወካዮቹ እንዳሉት ፥ የተገኙ ድሎች እና ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት…